ድርጅታችን ጆይስ ባልትና ወደ ደንበኞቹ በቀላሉ እንዲደርሰ ያስቻለውን አዲስ ድረገጽ አሰርቶ በኦንላየን ደምበኞቹን ለማገልገል ስራ ጀመረ፡፡ በዚህም ደንበኞቻችን ከቤታቸው ሆነው የድርጅታችንን ምርቶች አንዲከታተሉ አስችሏቸዋል
ድርጅታችን ጆይስ ባልትና ወደ ደንበኞቹ በቀላሉ እንዲደርሰ ያስቻለውን አዲስ ድረገጽ አሰርቶ በኦንላየን ደምበኞቹን ለማገልገል ስራ ጀመረ፡፡ በዚህም ደንበኞቻችን ከቤታቸው ሆነው የድርጅታችንን ምርቶች አንዲከታተሉ አስችሏቸዋል
ድርጅታችን ጆይስ ባልትና ለጥራት ቅድሚያ በመስጠት የሚያዘጋጃቸውን የገብስ ቆሎ፡ ዳቦ ቆሎ እና ሌሎች ቆሎዎችን በራሳችን መደብሮች እነዲሁም በየሱፐር ማርኬቶች እና ኦንላየን በመግዛት ይጠቀሙ
ጆይስ ባልትና ውጤቶች ከግዢ ጀምሮ እስከ ለቀማ ፡ ቅመማ እና መፈጨት ድረስ በብቁ ባለሙያዎች ልክ እንደ ቤትዎ አድርገን እያዘጋጀን የምናቀርባቸውን የባልትና ውጤቶችን በኦንላየን ሲያዙን ያሉበት ድረስ ስናቀርብልዎ ደስታ ይሰማናል