ድርጅታችን ጆይስ ባልትና ለጥራት ቅድሚያ በመስጠት የሚያዘጋጃቸውን ለልዩ ልዩ የባልትና ውጤቶች አዲሱ አመት በልዩ ሁኔታ አዘጋጅቶ ደንበኞቹን ይጠብቃል
ድርጅታችን ጆይስ ባልትና ለጥራት ቅድሚያ በመስጠት የሚያዘጋጃቸውን የገብስ ቆሎ፡ ዳቦ ቆሎ እና ሌሎች ቆሎዎችን በራሳችን መደብሮች እነዲሁም በየሱፐር ማርኬቶች እና ኦንላየን በመግዛት ይጠቀሙ
ጆይስ ባልትና ውጤቶች ከግዢ ጀምሮ እስከ ለቀማ ፡ ቅመማ እና መፈጨት ድረስ በብቁ ባለሙያዎች ልክ እንደ ቤትዎ አድርገን እያዘጋጀን የምናቀርባቸውን የባልትና ውጤቶችን በኦንላየን ሲያዙን ያሉበት ድረስ ስናቀርብልዎ ደስታ ይሰማናል